አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ
አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ
አዋሽ ባንክ ዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ከማድረጉም ባሻገር በተለያዩ ግዜያት የኮርፖሬት ማህበራዊ ግዴታውን በሚገባ በመወጣት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መመገብ የማይችሉ ዜጎችን
ባንካችን ላለፉት ዓመታት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በመመደብ በበርካታ የልማት፣ የሰብዓዊ ዕርዳታና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተሳትፎ አድርጓል፤ አሁንም በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች
የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ባለፈው ዓመት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ባከበረበት ወቅት ለተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች በሚሊዮኖች የሚቆጠር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
The account has a normal saving account feature. Targeted Beneficiaries The account is designed for full time higher education students to create the convenience in