እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! Baga Gammaddan! Baga Gammanne!
አዋሽ ባንክ ከዓለም ምርጥ ባንኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ተመረጠ፡፡ ግሎባል ፋይናንስ ለ29ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከአፍሪካ
አዋሽ ባንክ ከዓለም ምርጥ ባንኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ተመረጠ፡፡ ግሎባል ፋይናንስ ለ29ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከአፍሪካ
አዋሽ ባንክ ከግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም አስከ ጥር 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲያካሂድ የነበረውን የ9ኛው ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር
አዋሽ ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው እና
አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከመጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች
በግል የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ፈር ቀዳጅና መሪነቱን አስጠብቆ የቀጠለው እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ዘመኑን የዋጁ የባንኪንግ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ‘‘አዋሽ ብር’’ የተሰኘ የሞባይል መኒ