ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ

Read More »

አዋሽ ባንክ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አደረገ

አዋሽ ባንክ መካከለኛ፣ አነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህን ስምምነት ያደረገው ዘጠኙ አነስተኛ ፋይናንስ

Read More »

አዋሽ ባንክ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር መተግበሪያ ቴክኖሎጂን ይፋ አደረገ

አዋሽ ባንክ በትምህርት ዘርፍ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን የኢስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ቴክኖሎጂን የትምህርት ምኒስቴር ምንስትር ዲኤታ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡

Read More »

አዋሽ ባንክ ተግባራዊ ያደረገዉ አዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ከባንኩ ጋር ለሚሰሩ ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲወች የት/ት ክፍያ አሰባሰብ እና የት/ቤት አስተዳደር ስራቸዉን ለማዘመን በነጻ እንዲገለገሉበት የተበረከተ ነዉ።

ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ Awash E-School Management System በመግባት የሚከተሉት

Read More »

Jan 08, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.7041 127.1982
GBP
153.3074 156.3736
EUR
135.2163 137.9206
AED
30.7258 31.3403
SAR
30.0824 30.6841