News

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮች ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ባንኮች መካከል አዋሽ

Read More »

አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላቸውን ማክበር ጀመሩ

እህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ አ/ማ በተለያዩ መርኃ-ግብሮች የሚከበረውን የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በዋናው መ/ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ ሙዚቃ

Read More »

አዋሽ ባንክ ከማስያዣ ነፃ የብድር አገልግሎት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ::

አዋሽ ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን እና ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆን ያለ ማስያዣ ከኢንሹራንስ ጋር የተጣመረ የዲጂታል የብድር አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የዲጂታል መተግበሪያው

Read More »

Nov 09, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
120.3227 122.7291
EUR
130.4656 130.0749
AED
29.6462 30.2391
SAR
29.0254 29.6059
CHF
130.8152 133.4315

Exchange Rate
Close