አዋሽ ባንክ የመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል
የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አንድ አምራች ወይም ተገበያይ ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘን በማስገባትና የመጋዘን ደረሰኙን (WR) እንደ ማስያዣ በመጠቀም የሚያገኝ የብድር አገልግሎት ነው፡፡በዚህ መሰረት
የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አንድ አምራች ወይም ተገበያይ ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘን በማስገባትና የመጋዘን ደረሰኙን (WR) እንደ ማስያዣ በመጠቀም የሚያገኝ የብድር አገልግሎት ነው፡፡በዚህ መሰረት
አዋሽ ባንክ ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱም አዋሽ ባንክ የቤት መስሪያ፣ የመኪና መግዥያ እና ቢዝነስ ማካሄጃ ብድር በዝቅተኛ ወለድ ለማቅረብና
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 1,280 ካ.ሜትር ላይ የሚያርፍ እና ከምድር በታች ቤዝመንት
የባንካችን የተከፈለ ካፒታል ብር 10 ቢሊዮን /አስር ቢሊዮን/ ደረሰ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነባር የግል ባንኮች በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ሊደርሱበት ይገባል ብሎ ያስቀመጠውን የ5