በሀገራችን ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ያለውና ኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያዩ ዘርፎች እየተወጣ ያለው አዋሽ ባንክ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድና
የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 25ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለ ቢሆንም
በተጨማሪም የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች – 1 ሚሊዮን 330 ሺህ 711 ብር ለተመሳሳይ ዓላማ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡