ኢድ-ሙባረክ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ባንካችን በዓሉ የሠላምና የደሰታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል::

Read More »

አዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በተለያዩ አካባቢዎች በመክፈት ላይ ነው::

አዋሽ ባንክ ቀደም ሲል በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ብቻ ይሰጥ የነበረውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እራሱን አስችሎ በቅርንጫፍ ደረጃ መስጠት ጀምሯል፡፡ እስካሁን ድረስ በአዲስ አበባ

Read More »

አዋሽ ባንክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ዕርዳታ አደረገ

የኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችን መግባቱን የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማሳወቃቸውን ተከትሎ በአገራችን በተፈጠረው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ምክንያት በርካታ ወገኖቻች ለኢኮኖሚያዊ ችግሮች  እየተጋለጡ

Read More »

Jan 09, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.7041 127.1982
GBP
153.3074 156.3736
EUR
135.2163 137.9206
AED
30.7258 31.3403
SAR
30.0824 30.6841
CHF
135.5787 138.2902