አዋሽባንክ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል
አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ
አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ
የማህበራዊ ሀላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ሲያካሄድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የ“የቀጠሌዋን” የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በዛሬው እለት
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2024/25 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::
አዋሽ ባንክ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ሲያካሂድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የ“ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስካይ ላይት
የአዋሽ ባንክን ብራንድ ጠብቆ ባንኩን እና ደንበኞቹን በሚመጥን መልኩ የታደሰው እና በአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ስር የሚገኘው ፊንፊኔ ልዩ ቅርንጫፍ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሶስት አስርት ዓመታትን በቀዳሚነት ወደ ገበያ በመግባት የሚጠቀሱት አዋሽ ባንክ እና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በዛሬው እለት ማለትም ጥር