አዋሽ ባንክ ባዘጋጀው የረመዳን ኢፍጣር መርሀ-ግብርላይ ለተለያዩ ተቋማት ድጋፍ አደረገ
የማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ፣ የረመዷን ወር ፆምን ምክንያት በማድረግ በሸራተን ሆቴል ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሀ-ግብር ላይ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችእና ተቋማት የ 23.5 ሚሊዮን
የማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ፣ የረመዷን ወር ፆምን ምክንያት በማድረግ በሸራተን ሆቴል ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሀ-ግብር ላይ ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችእና ተቋማት የ 23.5 ሚሊዮን
አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ
የማህበራዊ ሀላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ሲያካሄድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የ“የቀጠሌዋን” የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በዛሬው እለት
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2024/25 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::
አዋሽ ባንክ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ሲያካሂድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የ“ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስካይ ላይት
የአዋሽ ባንክን ብራንድ ጠብቆ ባንኩን እና ደንበኞቹን በሚመጥን መልኩ የታደሰው እና በአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ስር የሚገኘው ፊንፊኔ ልዩ ቅርንጫፍ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣
















