Events

Latest Past Events

ታታሪዎቹ

sky light ethiopa, addis abeba

አዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ በሚል ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የጀመረዉን የስራ ፈጠራ ዉድድር የመጀመሪያዉን ዙር ስልጠና መስጠት የጀመረ ሲሆን የመመልመያ መስፈርቶችንና የተመረጡትን ዝርዝር እንደሚከተለው ማግኘት ይችላሉ። Baankiin Awaash lammiilee kalaqa hojii qaban wal dorgomsiisee leenjii marsaa jalqabaa kennuu eegaleera. Waan ta’eef, ulaagaalee filannoofi maqaa namoota filatamanii akka armaan gadiitti waan tarreeffameef argachuu dandeessu.

ለአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

Sheraton ethiopa, addis abeba

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ የባለአክሲዮኖች 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መመረጡ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሠረት ኮሚቴው የዳይሬክተሮች ቦርድ ዕጩ አባላትን ጥቆማ ከሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ብቻ የሚቀበል ስለሆነ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ […]

May 31, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3041 55.3902
GBP
64.4469 65.7358
EUR
58.2683 59.4337
AED
13.3787 13.6463
SAR
13.1039 13.3660
CHF
57.4567 58.6058

Exchange Rate
Close