News

አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ!

ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር

Read More »

አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!  

ለበርካታ አመታት የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር

Read More »

አዋሽ ባንክ ከያንጎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

በስምምነቱ መሰረት ሁሉም የአዋሽ ባንክ ደንበኞች የያንጎ የሞባይል መተግበሪያን ተጠቅመው የጉዞ ጥሪ ሲያደርጉ Awash00 ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም እና የክፍያ አማራጫቸውን አዋሽ ባንክ በማድረግ በአዋሽብር ፕሮ

Read More »

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮች ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ባንኮች መካከል አዋሽ

Read More »

Jun 17, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling