
አዋሽ ባንክ ተግባራዊ ያደረገዉ አዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ከባንኩ ጋር ለሚሰሩ ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲወች የት/ት ክፍያ አሰባሰብ እና የት/ቤት አስተዳደር ስራቸዉን ለማዘመን በነጻ እንዲገለገሉበት የተበረከተ ነዉ።
ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ Awash E-School Management System በመግባት የሚከተሉት