News

ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ

Read More »

የአዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ የስራ ፈጠራ ውድድር የቢዝነስ ሙያ ስልጠና በተለያዩ ክልል ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል

ባንኩ በቡራዩ፣ አምቦ፣ በባህር ዳር፣ አዳማ፣ ደብረማርቆስ ፣ ጎንደር፣ ነቀምቴ፣ ደሴ፣ጅማ ፣ ድሬዳዋ ፣ ጅግጅጋ እንዲሁም ሚዛን ከተማ ለወጣት ስራ ፈጣሪ ተወዳዳሪዎች የቢዝነስ ሙያ ስልጠና

Read More »

Apr 25, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling