እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮች ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ባንኮች መካከል አዋሽ
ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮች ምርጫን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ባንኮች መካከል አዋሽ
የ6ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በትናንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደበት ወቅት ባንካችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት በመክፈሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2024/25 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::
እህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ አ/ማ በተለያዩ መርኃ-ግብሮች የሚከበረውን የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በዋናው መ/ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ ሙዚቃ
አዋሽ ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን እና ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆን ያለ ማስያዣ ከኢንሹራንስ ጋር የተጣመረ የዲጂታል የብድር አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የዲጂታል መተግበሪያው
ከምስረታው ጀምሮ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኛው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር