News

ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ ልናገለግላችሁ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡ እናመሰግናለን!አዋሽ ባንክ!

የአዋሽ ባንክ ታታሪዎቹ የስራ ፈጠራ ውድድር የቢዝነስ ሙያ ስልጠና በተለያዩ ክልል ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል

ባንኩ በቡራዩ፣ አምቦ፣ በባህር ዳር፣ አዳማ፣ ደብረማርቆስ ፣ ጎንደር፣ ነቀምቴ፣ ደሴ፣ጅማ ፣ ድሬዳዋ ፣ ጅግጅጋ እንዲሁም ሚዛን ከተማ ለወጣት ስራ ፈጣሪ ተወዳዳሪዎች የቢዝነስ ሙያ ስልጠና በመስጠት ላይ ሲሆን ስልጠናውን በስኬት ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የተሳትፎ የምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡Dorgommii Kalaqa Hojii Baankiin Awaash Qopheesse waliin walqabatee Leenjiin Ogummaa Hojii daldalaa gabbisu kennamaa jira. Baankichi Magaalota akka Buraayyuu, Amboo, […]

አዋሽ ባንክ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አደረገ

አዋሽ ባንክ መካከለኛ፣ አነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ ከዘጠኝ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ጋር የብድር አቅርቦት ስምምነት አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህን ስምምነት ያደረገው ዘጠኙ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማትም፦ ቪዥን ፈንድ፣ ንስር፣ ቀንዲል፣ መተማመን፣ መክሊት፣ ዳይናሚክ፣ ዋሳሳ፣ ሃርቡ እና ፒስ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም ይገኙበታል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የስራና ክህሎት ምኒስቴር ምኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈርሃት ካሚል እንደተናገሩት የመካከለኛ፣ አነስተኛና […]

አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. የ2021/22 የሂሳብ ዓመት የስራ አፈፃፀሙን ተገመገመ፡፡

አዋሽ ባንክ ከሐምሌ 15 -16 ቀን 2014 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የሥራ አመራር ጉባኤው የተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በመገምገም የቀጣይ 2022/23 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችን ያስቀመጠ ሲሆን በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ቤቶች የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት በማበርከት ጉባኤውን አጠናቋል፡፡ Baankiin Awaash Yaa’ii Adoolessa 22-23 bara 2022 gaggeesseen raawwii hojii bara […]

አዋሽ ባንክ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር መተግበሪያ ቴክኖሎጂን ይፋ አደረገ

አዋሽ ባንክ በትምህርት ዘርፍ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን የኢስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ቴክኖሎጂን የትምህርት ምኒስቴር ምንስትር ዲኤታ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህንን ዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሲተገብር ዋና አላማው የሀገራችን የትምህርት ጥራትን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ በማድረግ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር በማሰብ ነው፡፡ Baankiin Awaash Teekinooloojii Bulchiinsa Barnootaa Dijiitaalawaa gochuuf dandeessisu […]

አዋሽ ባንክ ተግባራዊ ያደረገዉ አዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ከባንኩ ጋር ለሚሰሩ ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲወች የት/ት ክፍያ አሰባሰብ እና የት/ቤት አስተዳደር ስራቸዉን ለማዘመን በነጻ እንዲገለገሉበት የተበረከተ ነዉ።

ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ Awash E-School Management System በመግባት የሚከተሉት ዋና ዋና አገልግሎቶች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፣ ለመምህራን School Planner (የትምህርት ማቀጃ)፣ Subject and Assessments (ትምህርት እና ምዘና)፣ E-Learning (የገጽ ለ ገጽ ትምህርት የሚሰጡበት)፣ እና E-library (ኤሌክትሮኒክስ ቤተ መጻህፍት አገልግሎት የሚያገኙበት እና […]

Page 5 of 9
1 3 4 5 6 7 9

May 16, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9837 58.1234
GBP
68.6120 69.9842
EUR
61.6735 62.9070
AED
14.0396 14.3204
SAR
13.7502 14.0252
CHF
60.0921 61.2939

Exchange Rate
Close