የአዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አረንገጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተካሄደ
የእህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ሠራተኞች ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ምየ6ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ በአስኮ ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢ 20 ሺህ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ እህት ኩባንያዎቹ በኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነት መርሐ ግብራቸው በስፋት ከሚሳተፉባቸው ተግባራት አንዱ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን መደገፍ ሲሆን በተለይ ባለፉት 30 ዓመታት ውስጥ በሀገራችን የልማትና የምጣኔ ሀብት ዕድገት ውስጥ አሻራቸውን […]
የ2023/24 የስራ አፈፃፀም ግምገማ
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት ዓመታዊ ጉባኤ እ.ኤ.አ. የ2023/24 የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ የስራ ዕቅድ አቅጣጫ ላይ ተመከሩ
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
አዋሽ ባንክ ከዓለም ምርጥ ባንኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ለሶስተኛ ጊዜ ተመረጠ! ግሎባል ፋይናንስ መጋዚን ለ31ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫን ይፋ ባደረገው መሠረት በምርጫው ከተካተቱት 36 የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ከተመረጡት ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች መካከል አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርጥ ባንክ በመሆን ለ3ኛ ጊዜ ተመረጠ፡፡እ.ኤ.አ. በ2024 ዓ.ም የተካሄደው ምርጫ ከ150 በላይ ባሉ አገራት የሚሠሩ […]
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2023/24 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል አካሄድ ::
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታወቀ፡፡
አዋሽ ባንክ የኢትዮጰያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዎኖች ግዥ ዕድል መሰረት የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታውቋል፡፡የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንደተናገሩት በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የካፒታል ገበያ መመሥረትና ማደግ ለኢንቨትመንት የሚሆን መዋዕለ ነዋይን […]
ማስተር ካርድ እና አዋሽ ባንክ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ።
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ እና ዘመኑን የዋጁ የባንክ አገልግሎቶችን በመስጠት ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አዲስ አለም አቀፍ ቅድመ-ክፍያ ካርድና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎት ቴክኖሎጂን በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገው የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እና የባንኩ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሐንስ […]