News

አዋሽ ባንክ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ።

አዋሽ ባንክ የታላቁ የረመዳን ወርን በማስመልከት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ በማሰብ በ ቀን 11,2014 ዓ.ም  በሸራተን አዲስ ሆቴል የጋራ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ያካሄደ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ባንኩ የሸሪአ መርሆችን መሰረት አድርጎ በማቅረብ ላይ በሚገኘው ‘’አዋሽ ኢኽላስ’’ የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች በተጨማሪ ኢጃራ ፋይናንሲንግ፣ ቃርዱል ሀሰን ፋይናንሲንግ እንዲሁም አል- […]

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! Baga Gammaddan! Baga Gammanne!

አዋሽ ባንክ ከዓለም ምርጥ ባንኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ተመረጠ፡፡ ግሎባል ፋይናንስ ለ29ኛ ጊዜ ዓመታዊ የዓለም እና የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከአፍሪካ አህጉር 36 ባንኮች የተመረጡ ሲሆን የአፍሪካ አንደኛ ምርጥ ባንክ ብሎ የተሰየመው የደቡብ አፍሪካው ስታንዳርድ ባንክ ሲሆን ከኢትዮጵያ ደግሞ አዋሽ ባንክ በብቸኝነት ተመርጧል፡፡ የምርጫው ዋና ዋና መስፈርቶች ባንኮቹ ያስመዘገቡት ውጤት በተለይም […]

አዋሽ ባንክ “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ

አዋሽ ባንክ ከግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም አስከ ጥር 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲያካሂድ የነበረውን የ9ኛው ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ፡፡ ለዘጠነኛው ዙር መርሐ ግብር የተዘጋጁት የሽልማት ዓይነቶች በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ለአንደኛው ዕጣ የተዘጋጀው የሽልማት ዓይነት አንድ አይሱዙ ዘመናዊ የጭነት መኪና የሎተሪ ቁጥር 00027805864 […]

አዋሽ ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ

አዋሽ ባንክ ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ሲሆኑ በስምምነቱም ከመታወቂያ፣ ከመንጃ ፍቃድና ከባንክ እንዲሁም ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር በመተሳሰር ደንበኛው በቀላሉ ማንነቱ ተለይቶ አገልግሎት ማግኘት ከማስቻሉም ባሻገር ብሔራዊ መታወቂያው በሚሰጠው […]

አዋሽ ባንክ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል

አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከመጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች ሳምንት ቀንን እያከበረ ይገኛል፡፡ በደንበኞች ሳምንት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በቅርንጫፎች ላይ በመገኘት ለተለያዩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡

የአዋሽ ብር የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

በግል የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ፈር ቀዳጅና መሪነቱን አስጠብቆ የቀጠለው እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ዘመኑን የዋጁ የባንኪንግ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ‘‘አዋሽ ብር’’ የተሰኘ የሞባይል መኒ እና የዉክልና ባንክ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል በይፋ ተካሂዷል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው […]

Page 10 of 12
1 8 9 10 11 12

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close