News

አዋሽ ባንክ የመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል

የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አንድ አምራች ወይም ተገበያይ ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘን በማስገባትና የመጋዘን ደረሰኙን (WR) እንደ ማስያዣ በመጠቀም የሚያገኝ የብድር አገልግሎት ነው፡፡በዚህ መሰረት ተበዳሪው አርሶ አደር፣ የህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየኖች እና አቅራቢዎች መያዣ እንዲሆን ካስገብት ምርት ውጭ ሌላ ንብረት ለመያዣነት ሳያስፈልጋቸው ከባንክ የአጭር ጊዜ የብድር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ […]

አዋሽ ባንክ ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዋሽ ባንክ ከጅማ ዩኒቨርስቲ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱም አዋሽ ባንክ የቤት መስሪያ፣ የመኪና መግዥያ እና ቢዝነስ ማካሄጃ ብድር በዝቅተኛ ወለድ ለማቅረብና የብድሩን አከፋፈል ሂደት ከዩኒቨርሲቲው ጋር በጋራ ለማስተዳደር እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተካተዋል፡፡ አዋሽ ባንክ ቀደም ሲል ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ የልማት ተቋማት ጋር ለመስራት የሚያስችሉትን የመግባቢያ ሰምምነቶችን በመፈራረም ተቋማቱ የሚፈልጉትን […]

አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ አዲስ ህንፃ ሊገነባ ነው

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 1,280 ካ.ሜትር ላይ የሚያርፍ እና ከምድር በታች ቤዝመንት ያለው ባለ ሰባት ወለል (G+7) አዲስ ዘመናዊ ህንፃ ለመገንባት የህንፃውን አርክቴክቸራል ዲዛይን ስራ አጠናቋል፡፡ ባንኩ የህንፃውን አርክቴክቸራል ዲዛይን ለማሰራት ባወጣው ጨረታ ተወዳድሮ ላሸነፈው አማካሪ ድርጅትም የእውቅና ሰርቲፍኬት እና የገንዘብ ሽልማት […]

ለክቡራን የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞች እና የአዋሽ ባንክ ማህበረሰብ በሙሉ! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን! Kabajamtoota Abbootii Aksiyoonaa, Maamiltootaafi Hawaasa Baankii Awaash Hundaaf Baga Gammaddan, Baga Gammanne!

የባንካችን የተከፈለ ካፒታል ብር 10 ቢሊዮን /አስር ቢሊዮን/ ደረሰ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነባር የግል ባንኮች በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ሊደርሱበት ይገባል ብሎ ያስቀመጠውን የ5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል መጠን አዋሽ ባንክ በእጥፍ በመብለጥ የመጀመሪያው የግል ባንክ ሆኗል፡፡ ለዚህም የባንኩን ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞች እና መላውን ሕብረተሰብ በሙሉ ባንኩ ከልብ ያመሰግናል፡፡ አሁንም አስተማማኝ እና መሪ የግል ባንክ […]

Page 8 of 9
1 6 7 8 9

May 17, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9888 58.1286
GBP
68.8685 70.2459
EUR
61.9126 63.1509
AED
14.0413 14.3221
SAR
13.7515 14.0265
CHF
60.2506 61.4556

Exchange Rate
Close