አዋሽ ባንክ በከባድ ዝናብ ቤታቸው ለወደመባቸው አርሶ አደሮች የቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ።
ለማህበረሰብ መቆርቆርን አንኳር እሴቱ ያደረገው አዋሽ ባንክ በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በከባድ ዝናብ ቤታቸው ለወደመባቸው አርሶ አደሮች የቆርቆሮ ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ሜጫ ወረዳ
ለማህበረሰብ መቆርቆርን አንኳር እሴቱ ያደረገው አዋሽ ባንክ በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በከባድ ዝናብ ቤታቸው ለወደመባቸው አርሶ አደሮች የቆርቆሮ ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ሜጫ ወረዳ
ከሆኑ ፈጥነዉ የአዋሽ ባንክ ሼባማይልስ ካርድ ወስደዉ በዘመነ መልኩ እየተገበያዩ ተጨማሪ የጉዞ ማይሎችን ያግኙ። ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ብለው ያነጋግሩ!
ታታሪዎቹ የተሰኘው የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር ለመሳተፍ የማመልከቻ ጊዜ ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ
አዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ወድድር በቅርቡ ሊጀምር ነዉ:: የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው የውድድሩ ተሳታፊዎች የሙያዊ ክህሎት ስልጠና እንዲሁም በየደረጃው የገንዘብ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን ከ1ኛ እሰከ 5ኛ
አዋሽ ባንክ በሀገራችን የስራ ፈጠራን በማበረታታት የስራ አጥነት ችግርን ሊፈታ የሚችል “ታታሪዎቹ” የተሰኘ ፕሮጀክት ቀርጾ ወደ ተግባር መግባቱን በዛሬው እለት የስራና ክህሎት ምኒስቴር ምኒስትር ክብርት
በባንካችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ የውጭ ሀገር ገንዘብ በመቀበልና በመመንዘር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊ ይሁኑ! ከሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም ጀምሮ በ10ኛዉ ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ፤ ይቀበሉ፤ይሸለሙ!” መርሀ