አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን በቀጣይ ጊዜያት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዱቃን ደበበ ሲሆኑ ስምምነቱ በርካታ ስራዎችን በትብብር ለመስራት የሚያስችል መሆኑን የሁለቱ ተቋማት ኃላፊዎች ከፊርማ ሥነ ሥርዓቱ በኋላ በሰጡት […]
አዋሽ ባንክ ያስገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ስራ ጀመረ::
አዋሽ ባንክ ዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ከማድረጉም ባሻገር በተለያዩ ግዜያት የኮርፖሬት ማህበራዊ ግዴታውን በሚገባ በመወጣት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መመገብ የማይችሉ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገውና ተስፋ ብርሃን የተሰኘውን የምገባ ማዕከል አስገንብቷል። በልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ይህ የምገባ ማዕከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት […]
አዋሽ ባንክ በኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነት መርሐ ግብሩ በበጎ አድራጎትና የማህበረሰብ ልማት ስራዎች ላይ ለተሰማሩ ስድስት የተለያዩ ድርጅቶች ብር 17.9 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባንካችን ላለፉት ዓመታት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በመመደብ በበርካታ የልማት፣ የሰብዓዊ ዕርዳታና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተሳትፎ አድርጓል፤ አሁንም በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች እና ባንኩን በበላይነት የሚመራው የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩ የማህበራዊ ኃላፊነት ግዴታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ካላቸው ከፍተኛ ፍላጎት የተነሳ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በየዓመቱ ከፍተኛ በጀት በመመደብ የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ በማድረግ ባንኩ በህብረተሰቡ […]
አዋሽ ባንክ የካናዳ ክርስቲያን ህፃናት ፈንድ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በአዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ህፃናት የተሟላ የመጠጥ ውሃና ዘመናዊ መጸዳጃ ቤቶች እንዲሁም የህፃናት መጫወቻዎች ያሏቸው የመማሪያ ክፍሎችን አስገነባ፡፡
የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ ባለፈው ዓመት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ባከበረበት ወቅት ለተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች በሚሊዮኖች የሚቆጠር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የብር አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የገንዘብ ድጋፍ ያገኘው የካናዳ የክርስቲያን ህፃናት ፈንድ የተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱም ከባንኩ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል […]
Awash Muday Saving Box
Student Solution Account
The account has a normal saving account feature. Targeted Beneficiaries The account is designed for full time higher education students to create the convenience in money transfers as well as a mechanism for further education. Features & Benefits The account is operated via passbook and ATM card will be issued free of subscription fee. […]