uncategorized

አዋሽ ባንክ በባሌ ሮቤ ባለ 4 ወለል ህንፃ ሊገነባ ነው

በአገራችን የግል ባንኮች ታሪክ የራሱን ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ በመዲናችን በማስገንባት ቀዳሚ የሆነውና  በዋና ዋና የክልል ከተሞችም የራሱን ህንፃዎች በማስገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት ባባሌ ዞን ዋና ከተማ ሮቤ ባለ አራት ወለል ህንፃ ሊገነባ ነው፡፡ የህንፃውን አርክቴክቸራል ዲዛይን ከሰሩት ተወዳዳሪዎች አሸናፊዎችን ለመምረጥ  በተዘጋጀው መድረክ ላይ  የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዋሽ ባንክ  ዋና ስራ […]

5ተኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ” የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 21 ቀን 2010 እስክ ሕዳር 20 ቀን 2011 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ መርሃ-ግብር ታሕሳስ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትየጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተካሄደ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ አሸናፊ ባለዕደለኞች ተለይቷል፡፡ በዚሁ መሠረት የአንደኛው ዕጣ አሸናፊ የሆኑትና የአይሱዚ የጭነት መኪና ተሸላሚ አቶ ሃሰን አባገሮ አባጊሳ የመኪናውን […]

አዋሽ ባንክ እ.አ.አ. የ2018/19 የመጀመርያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ ክንውኑን ገመገመ

አዋሽ ባንክ  የመሪነት ደረጃው ለአራተኛ ጊዜ አረጋገጠ አዋሽ ባንክ በዋና ዋና የሥራ ዘርፎች ላለፉት ሦስት ዓመታት ከግል ባንኮች መካከል የነበረውን የመሪነት ስፍራ ዘንድሮም ለአራተኛ ዓመት በመድገም ላይ  እንደሚገኝ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ስራ አመራሮች በተገኙበት ጥር 20/2011 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በተካሄደው ግመገማ ላይ፣ ባንኩ የመሪነቱን ደረጃ ዘንድሮም ለአራተኛ ጊዜ ማረጋገጡ የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ […]

IFB – Interest Free Banking

Interest Free Banking – means a system of banking activity that is consistent with Shariah principles which prohibits the collection and/or payment of interest as well as engaging in business areas forbidden by Shariah.

Page 16 of 16
1 14 15 16

Jul 26, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
57.4895 58.6393
GBP
70.6759 72.0894
EUR
62.3359 63.5826
AED
14.1646 14.4479
SAR
13.8682 14.1456
CHF
62.5028 63.7529

Exchange Rate
Close