uncategorized

የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሄደ፡፡

የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በስብሰባውም ላይ የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አምባሳደር ዶ/ር ዲባባ አብደታ በተጠናቀቀው የ2020/21 የሂሣብ ዓመት አዋሽ ባንክ በሁሉም የሥራ ዘርፎች አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቡንና ከግል ባንኮች የመሪነት ሥፍራውን ለተከታታይ ዓመታት ይዞ መቀጠሉን አስረድተዋል፡፡ በባንኩም የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ መሠረት እ.ኤ.አ. […]

አዋሽ ባንክ ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

በመግባቢያ ሰነዱ ላይ በዝርዝር እንደተቀመጠው አዋሽ ባንክ የፋይናንስ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግና የኤቲኤም የክፍያ ማሽን ተከላ ለማድረግ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ከኮርፖሬሽኑ ጋር በትብብር ከመስራቱም ባሻገር የኮርፖሬሽኑን ሰራተኞች የደሞዝ ክፍያ በባንኩ በኩል ተፈጻሚ እንዲሆንና ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ይገኙበታል፡፡

አዋሽ ባንክ እና የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

አዋሽ ባንክ በሃገራችን እየተስፋፋ የመጣውንና በተለይ ባንኮችን ተጋላጭ የሚያደርገውን በውክልና ሰነዶች የማጭበርበር ወንጀል ለመከላከል የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር ነሃሴ 24 ቀን 2013 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራርሟል። የመግባቢያ ሰነዱን የፈረሙት የአዋሽ ባንክ ሆል ሴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ታደሰ ገመዳ እና የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ […]

የአዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ የ2020/21 በጀት አመት የስራ አፈፃጸም የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ ተካሄደ

የአዋሽ ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2020/21 የሥራ አፈፃፀምና የቀጣይ በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አካሂደዋል ፡፡ አዋሽ ባንክ ከሐምሌ 16 -17 ቀን 2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ በተጠናቀቀው በበጀት ዓመቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ቤቶች እንዲሁም ሥራ አስኪያጆች የእውቅናና […]

አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2020/21 የሂሣብ ዓመት ብር 5.58 ቢሊዮን ዓመታዊ ትርፍ አስመዘገበ

…………………………………………. ላለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት ከግል ባንኮች የመሪነት ሥፍራውን ይዞ የቆየው አዋሽ ባንክ አሁን በተገባደደው የሂሣብ ዓመትም በዋና ዋና የባንኪንግ ዘርፎች የመሪነት ሥፍራውን ይዞ መቀጠሉን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው ሂሣብ ዓመት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ የተቀማጭ ሂሣብ መጠን በማስመዝገብ በባንኩም ሆነ በግል ባንኮች ታሪክ የመጀመሪያው የሆነውን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ሂሣብ ኤልሲ ማርጅንን […]

Page 5 of 16
1 3 4 5 6 7 16

May 17, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9888 58.1286
GBP
68.8685 70.2459
EUR
61.9126 63.1509
AED
14.0413 14.3221
SAR
13.7515 14.0265
CHF
60.2506 61.4556

Exchange Rate
Close