የአዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ የ2020/21 በጀት አመት የስራ አፈፃጸም የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ ተካሄደ

የአዋሽ ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2020/21 የሥራ አፈፃፀምና የቀጣይ በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አካሂደዋል ፡፡
አዋሽ ባንክ ከሐምሌ 16 -17 ቀን 2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ በተጠናቀቀው በበጀት ዓመቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ቤቶች እንዲሁም ሥራ አስኪያጆች የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት በማበርከት ጉባኤውን አጠናቅዋል ፡፡

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Mar 29, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.6236 57.7561
GBP
68.3299 69.6965
EUR
61.1818 62.4054
AED
13.9527 14.2318
SAR
13.6630 13.9363
CHF
59.8379 61.0347

Exchange Rate
Close