አዋሽ ባንክ ታማኝ የግብር ከፋይ ሽልማት ተበረከተለት
የ6ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በትናንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተካሄደበት ወቅት ባንካችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት በመክፈሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእዉቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡በፋይናንስ ዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነውና 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማክበር ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ የአገልግሎት አድማሱን ከማስፋቱም ባሻገር የወገኖቻችንን ህይወት ለማሻሻል የሚረዱ ተግባራትን በሃላፊነት መንፈስ […]
የ2024/25 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ
የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2024/25 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::
አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላቸውን ማክበር ጀመሩ
እህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ አ/ማ በተለያዩ መርኃ-ግብሮች የሚከበረውን የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በዋናው መ/ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ ሙዚቃ በመታጀብ በዓሉን በይፋ አስጀምረዋል፡፡በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው የእህት ኩባንያዎቹ የ30ኛ ዓመት ክብረ- በዓል በየቀጠና ጽ/ቤቶቻቸው እና በየቅርንጫፎቻቸው በተከታታይ ለሶስት ወራት በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ይሆናል፡፡
አዋሽ ባንክ ከማስያዣ ነፃ የብድር አገልግሎት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ::
አዋሽ ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን እና ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆን ያለ ማስያዣ ከኢንሹራንስ ጋር የተጣመረ የዲጂታል የብድር አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የዲጂታል መተግበሪያው ኢንተርፕራይዞች አስፈላጊውን ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን በተመሳሳይ ጊዜ ብድር የመክፈል አቅማቸውን ሊያደናቅፉ ከሚችሉ ያልተጠበቁ ስጋቶች እንደሚጠብቃቸው እና ዘላቂ የሆነ የፋይናንስ አገልግሎት እንደሚሰጥ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሃይ ሽፈራው አስታውቀዋል፡፡ […]
አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!
ከምስረታው ጀምሮ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኛው አዋሽ ባንክ በሠራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና በግዮን ሆቴል በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህ ፕሮገራም በሃገር አቀፍ ደረጃ […]
Awash Bank and Awash Insurance Company’s Green Legacy program was conducted.
Awash Bank and Awash Insurance Company successfully conducted their Green Legacy program. During the sixth round, employees from both companies planted 20,000 saplings in the Asko glass factory area on August 17, 2016, leaving a positive environmental impact.Environmental protection has been a core component of the companies’ corporate social responsibility initiatives for over 30 years. […]