Announcement

Unclaimed Liability above 15 years

ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ 15 ዓመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሂሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 90 ቀናቶች ውስጥ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

Page 1 of 3
1 2 3

Loading exchange rates...