Unclaimed Liability above 15 years

ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ 15 ዓመታትና ከዚያ በላይ በተከፋይ እና ተቀማጭ
ሂሳቦች ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ
90 ቀናቶች ውስጥ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና
እናሳውቃለን፡

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Loading exchange rates...