አዲሱን የብር ኖቶች ስርጭት…

አዋሽ ባንክ አዲሱን የብር ኖቶች ስርጭት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙት ቅርንጫፎቹ እያዳረሰ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣አሰላ፣ ቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ፣ መተሃራ ፣ ወለንጪቲ ፣ አክሱም ፣ ደሴ ፣መቀሌ ፣ሁመራ ፣ ከሚሴ ፣ ባህርዳር ፣ደብረ ታቦር ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ጎንደር ፣ ኢንጂባራ ፣ አርባምንጭ ፣ አርሲ ነገሌ ፣ ባሌሮቤ ፣ ዶዶላ ፣ሀዋሳ ፣ ሻሸመኔ ፣ድሬደዋ ፣ ሀረር ፣ ጂግጂጋ ፣ ቶጎጫሌ ፣አሶሳ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን አገልግሎቱን በተለመደው ፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር የምታገኙ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
አዋሽ ባንክ!

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Jun 08, 2023 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
54.3861 55.4738
GBP
64.6741 65.9676
EUR
58.2693 59.4347
CHF
57.3402 58.4870

Exchange Rate
Close