uncategorized

አዋሽ ባንክ ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ህግ በማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የሚውል የብር 10 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ::

በሀገራችን ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ያለውና ኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያዩ ዘርፎች እየተወጣ ያለው አዋሽ ባንክ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድና የሥራ አመራር ውሳኔ መሰረት ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ህግ በማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የሚውል የብር 10 ሚሊዮን ድጋፍ አድርጓል።

አዋሽ ባንክ በ2019/20 የሂሳብ ዓመት ከፍተኛ ትርፍ አስመዝግቧል፡፡

የአዋሽ ባንክ የባለአክሲዮኖች 25ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለ ቢሆንም አዋሽ ባንክ በአስር ዓመቱ ፍኖተ ካርታው ላይ ባስቀመጠው ስትራቴጂ በመመራትና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ቀውሶችን ለመቆጣጠር የሚያስችሉትን ስትራቴጂዎችን በመተግበር የበጀት ዓመቱን በአመርቂ ውጤት ማጠናቀቁን የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አምባሳደር ዶ/ር ዲባባ […]

Page 8 of 16
1 6 7 8 9 10 16

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close