uncategorized

ታላቅ የምስራች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሀሳብ ላላችሁ በሙሉ

ታታሪዎቹ የተሰኘው የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር ለመሳተፍ የማመልከቻ ጊዜ ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የስራ ሀሳቦች ያላችሁ ሁሉም የሀገራችን ዜጎች የፈጠራ ሃሣብ የማመልከቻ ቅጽ ከአዋሽ ባንክ ድህረ-ገፅ፣ ፌስ ቡክ እና የቴሌግራም ገጾች እንዲሁም የባንኩ ቅርንጫፎች በመውሰድ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ […]

ታላቅ የምስራች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሀሳብ ላላችሁ በሙሉ::Baankiin Awaash dorgomii Kalaqa hojii yeroo gabaabaa keessatti jalqabuuf.

አዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ወድድር በቅርቡ ሊጀምር ነዉ:: የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው የውድድሩ ተሳታፊዎች የሙያዊ ክህሎት ስልጠና እንዲሁም በየደረጃው የገንዘብ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን ከ1ኛ እሰከ 5ኛ የሚወጡ የመጨረሻዎቹ የውደድሩ አሸናፊዎችም ከብር 200 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን የገንዘብ ሽልማትና የፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉበት እስከ ብር አምስት ሚሊዮን የሚደርስ ከዋስትና ነፃ የብድር አገልግሎት ይመቻችላቸዋል፡፡ Dorgommichi lammiilee kalaqa hojii […]

አዋሽ ባንክ የስራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ:: Baankiin Awaash Pirojektii Kalaqa Hojii jajjabeessu ifoomse.

አዋሽ ባንክ በሀገራችን የስራ ፈጠራን በማበረታታት የስራ አጥነት ችግርን ሊፈታ የሚችል “ታታሪዎቹ” የተሰኘ ፕሮጀክት ቀርጾ ወደ ተግባር መግባቱን በዛሬው እለት የስራና ክህሎት ምኒስቴር ምኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈርሃት ካሚል በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡ፕሮጀክቱ ስራ ፈጠራን በማበረታታት፣ ክህሎት ላላቸው ስራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሙያ ስልጠና እና የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ያግዛል ተብሎ ይጠበቃል። Baankiin Awaash Pirojektii kalaqa […]

“በአዋሽ ይቆጥቡ ፤ ይቀበሉ፤ይሸለሙ!”

በባንካችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ የውጭ ሀገር ገንዘብ በመቀበልና በመመንዘር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊ ይሁኑ! ከሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም ጀምሮ በ10ኛዉ ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ፤ ይቀበሉ፤ይሸለሙ!” መርሀ ግብር ዕድለኛ ደንበኞች የሚንበሸበሹባቸዉን በርካታ ሽልማቶች አዘጋጅተናል፡፡

አዋሽ ባንክ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ።

አዋሽ ባንክ የታላቁ የረመዳን ወርን በማስመልከት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ በማሰብ በ ቀን 11,2014 ዓ.ም  በሸራተን አዲስ ሆቴል የጋራ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ያካሄደ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ባንኩ የሸሪአ መርሆችን መሰረት አድርጎ በማቅረብ ላይ በሚገኘው ‘’አዋሽ ኢኽላስ’’ የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች በተጨማሪ ኢጃራ ፋይናንሲንግ፣ ቃርዱል ሀሰን ፋይናንሲንግ እንዲሁም አል- […]

Page 2 of 16
1 2 3 4 16

Dec 02, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
123.8587 126.3358
GBP
152.2681 155.3135
EUR
134.2996 136.9856
AED
30.5175 31.1278
SAR
29.8784 30.4759
CHF
134.6594 137.3526

Exchange Rate
Close