አዋሽ ባንክ በባሌ ሮቤ ባለ 4 ወለል ህንፃ ሊገነባ ነው
በአገራችን የግል ባንኮች ታሪክ የራሱን ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ በመዲናችን በማስገንባት ቀዳሚ የሆነውና በዋና ዋና የክልል ከተሞችም የራሱን ህንፃዎች በማስገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባባሌ ዞን ዋና ከተማ ሮቤ ባለ አራት ወለል ህንፃ ሊገነባ ነው፡፡ የህንፃውን አርክቴክቸራል ዲዛይን ከሰሩት ተወዳዳሪዎች አሸናፊዎችን ለመምረጥ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ […]
5ተኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ” የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ
ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 21 ቀን 2010 እስክ ሕዳር 20 ቀን 2011 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ሎተሪ መርሃ-ግብር ታሕሳስ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትየጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተካሄደ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ አሸናፊ ባለዕደለኞች ተለይቷል፡፡ በዚሁ መሠረት የአንደኛው ዕጣ አሸናፊ የሆኑትና የአይሱዚ የጭነት መኪና ተሸላሚ አቶ ሃሰን አባገሮ አባጊሳ የመኪናውን […]
አዋሽ ባንክ እ.አ.አ. የ2018/19 የመጀመርያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ ክንውኑን ገመገመ
አዋሽ ባንክ የመሪነት ደረጃው ለአራተኛ ጊዜ አረጋገጠ አዋሽ ባንክ በዋና ዋና የሥራ ዘርፎች ላለፉት ሦስት ዓመታት ከግል ባንኮች መካከል የነበረውን የመሪነት ስፍራ ዘንድሮም ለአራተኛ ዓመት በመድገም ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ስራ አመራሮች በተገኙበት ጥር 20/2011 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በተካሄደው ግመገማ ላይ፣ ባንኩ የመሪነቱን ደረጃ ዘንድሮም ለአራተኛ ጊዜ ማረጋገጡ የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ […]
IFB – Interest Free Banking
Interest Free Banking – means a system of banking activity that is consistent with Shariah principles which prohibits the collection and/or payment of interest as well as engaging in business areas forbidden by Shariah.