uncategorized

Awash Bank and Amref Health Africa Signed a Partnership Agreement

Awash Bank, the leading private bank in Ethiopia and Amref Health Africa, the largest Africa based international non-governmental organization (NGO) signed today a long term partnership agreement to work jointly towards improving the health and well-being of Ethiopians, support progress towards Universal Health Coverage (UHC) and collaborate to narrow gender inequity gaps across Ethiopia. As […]

Awash Bank to construct new building at Bulbula

Awash Bank signed contractual agreement with Rama Construction plc to undertake the office building for its Bulbula Branch with a total cost of ETB 662,003,824.36. The building will have 13 floor and expected to be completed within 36 months.

አዋሽ ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከ7.5 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችን አበረከተ..

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አነሳሽነት በተጀመረው ‘ስጦታ ለአዲስ አበባዬ’ የበጎ አድራጎት ንቅናቄ መሰረት በመስተዳድሩ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  በመንግስት ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን  ለሚከታተሉ ተማሪዎች የተለያዩ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ለማሟላት በሚደረገው ጥረት የበኩሉን ማህበራዊ ሃላፊነት ለመወጣት በማሰብ 659,584 የመማሪያ ደብተሮችን ከ7.5 ሚሊዮን ብር በላይ አውጥቶ በመግዛት ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ […]

አዋሽ ባንክ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችን ሸለመ

አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ በ2018/19 የሂሳብ ዓመት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች እውቅና እና ሽልማት ሰጠ፡፡ ባንኩ ሽልማቱን የሰጠው ሐምሌ 29 እና 30 2011 ዓ.ም ባካሄደው ዓመታዊ የስራ አመራሮች ስብሳባ መጨረሻ ላይ ሲሆን ተሸላሚዎቹ ቅርንጫፎችም በሂሳብ ዓመቱ ባስመዘገቡት ከፍተኛ ትርፍና በሐዋላ አገልግሎት በርካታ ደንበኞችን በማስተናገድ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት የተመረጡ ናቸው፡፡ ቅርንጫፎቹ ካስመዘገቡት […]

የአዋሽ ባንክ የስራ አመራሮች እ.ኤ.አ የ2018/19 የሂሳብ ዓመት የስራ አፈፃፀም እና የ2019/20 የስራ ዕቅድ እና በጀት ላይ ተወያዩ፡፡

በስበሰባው ላይ ባንኩ እ.ኤ.አ በ2018/19 ላስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው ሁሉንም ባለድርሻ አካለት በማመስገን ለቀጣይ በጀት ዓመትም ለላቀ ውጤት እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡ የዋና ስራ አስፈፃሚው ሙሉ መልዕክትም እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የ2018/19 ሂሳብ ዓመት የባንካችን የስራ አፈፃፀም እንደሚያሳየው ባንካችን በዋና ዋና የስራ ዘርፎች ማለትም በተቀማጭ ሂሳብ፣ በብድር፣ በጠቅላላ ሀብት፣ በተከፈለ ካፒታል እና በትርፍ ከግል […]

አዋሽ ባንክ ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ::

በመጪው ህዳር የብር እዮበልዩውን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ በ2011 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ በማስመዝገብ ከሌሎች የግል ባንኮች ጋር ያለውን ልዩነት በማስፋት የመሪነት ሚናውን ለአራተኛ ጊዜ አረጋግጧል፡፡ ባንኩ በ2011 የሒሳብ ዓመት ያስመዘገበው የ3,329,766,285 ብር ትርፍን ልዩ የሚያደርገሀው በግል ባንኮች የትርፍ ምጣኔ ከፍተኛ መሆኑ ብቻ ሳይሆን በአንድ ዓመት […]

Page 15 of 16
1 13 14 15 16

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close