uncategorized

አዋሽ ባንክ ከፍተኛ የወለድ ምጣኔ ቅነሳ አደረገ

በአለም ጤና ድርጅት በወረርሽኝነት የተፈረጀው የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ መተኪያ የሌለውን የሰው ልጅ ህይወት ከመቅጠፍም አልፎ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀትን አስከትሏል፡፡ የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እንቅስቃሴዎችም ከመቀዛቀዛቸው የተነሳ በዓለማችን ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችም ለስራ አጥነት ተዳርገዋል፡፡ ወረርሽኙ በአገራችን መከሰቱን የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ካሳወቁበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች […]

አዋሽ ባንክ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችለውን የንግድ ሂደት መስተጓጎል ከግምት በማስገባት የሚከተሉትን የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያዎችን አድርጓል፡፡

1. ከውጪ አገር ምርቶችን የሚያስገቡ ደንበኞቻችን ለኤልሲ ማራዘሚያ ይከፍሉ የነበረው ኮሚሽን ሙሉ በሙሉ ተነስቷል ፡፡ 2. የብድር መመለሻ የመክፈያ ጊዜ ደንበኞቻችን እንዲራዘምላቸው ለሚያቀርቡት ጥያቄ ይከፈል የነበረው ኮሚሽን ሙሉ በሙሉ ተነስቷል ፡፡ 3. ደንበኞቻችን ከኤቲኤም ገንዘብ ሲያወጡ ይከፍሉ የነበረውን የኮሚሽን ክፍያ ተነስቶ ነጻ ሆኗል ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል…

•በርካታ ሰዎች ሊገኙባቸው በሚችሉ መሰብሰቢያ ቦታዎች ላይ የምናሳልፈውን ጊዜ ማስቀረት •እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትሮ መታጠብ •ከሰዎችጋር አለመጨባበጥ •አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖርን አላስፈላጊ ንክኪን እናስወግድ፡፡ •ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ •እጅን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫን አለመንካት •በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫን በሶፍት ወይም ክርንን አጥፈው […]

Page 12 of 16
1 10 11 12 13 14 16

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close