uncategorized

አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ 50 ሺህ ችግኞችን በመትከል አረንገጓዴ አሻራቸውን አኖሩ::

እህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሐምሌ 25 ቀን 2012 ዓ.ም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን በሰበታ ሐዋስ ወረዳ በደበል ዮሐንስ ተራራ ከወረዳው የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር 20 ሺህ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው በፕሮግራሙ ላይ በዳረጉት ንግግር እህት […]

ኢድ-ሙባረክ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ባንካችን በዓሉ የሠላምና የደሰታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል::

አዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በተለያዩ አካባቢዎች በመክፈት ላይ ነው::

አዋሽ ባንክ ቀደም ሲል በሁሉም ቅርንጫፎቹ በመስኮት ደረጃ ብቻ ይሰጥ የነበረውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እራሱን አስችሎ በቅርንጫፍ ደረጃ መስጠት ጀምሯል፡፡ እስካሁን ድረስ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች 11 ያህል አዳዲስ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ የሚሰጡ ቅርንጫፎችን ከፍቶ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት ርንጫፎችም፡- 1.ሙዓመላት […]

ለአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 20 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄዱት 16ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቀደም ሲል በ14ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉበኤ ላይ የባንኩ ካፒታል ከብር 3 ቢሊዮን ወደ ብር 6 ቢሊየን እንዲያድግ የተወሰነው የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተሻሽሎ እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2020 እንዲሆን የወሰኑ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የተደለደለላችሁን አክሲዮን ፈርማችሁ ክፍያዎቻችሁን ያላጠናቀቃችሁ የባንኩ ባለአክሲዮኖች […]

አዋሽ ባንክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ዕርዳታ አደረገ

የኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችን መግባቱን የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማሳወቃቸውን ተከትሎ በአገራችን በተፈጠረው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ምክንያት በርካታ ወገኖቻች ለኢኮኖሚያዊ ችግሮች  እየተጋለጡ ናቸው፡፡ ቫይረሱ በህብረተሱ ጤና እና ገቢ ላይ የሚያደርሰውን አሉታዊ ተፅእኖ ለመቀነስ ብሎም ለማስወገድ  መንግስትም የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል፡፡ አዋሽ ባንክም የመንግስትን እርምጃ በመደገፍ ለአገር አቀፍ እርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ የአስር ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያበረከተ […]

Page 11 of 16
1 9 10 11 12 13 16

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close