uncategorized

አዋሽ ባንክ አዲሱን የብር ኖት በኤትኤም (ATM) አገልግሎት ማቅረብ ጀመረ !

አዋሽ ባንክ ነባሮቹን የብር ኖቶች በአዲሶቹ የመቀየር አገልግሎት በቅርንጫፎች ከመስጠቱ ጎን ለጎን በኤትኤም (ATM) አገልግሎቱን ማቅረብ ጀመሯል፡፡ በመሆኑም  ደንበኞቻችን አዳዲሶቹን የብር ኖቶች በኤትኤም (ATM) ማሽኖቻችን አማካኝነት በቅርበት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ Baankiin Awaash Nootiiwwan Birrii Haarawoo ATM dhaan Kaffaluu eegale Baankiin Awaash jijjiirraa Nootiiwwan Birrii Haarawoo Dameewwan isaa hundaatti kennuun cinaatti Maamiltoonni isaa Nootiiwwan Birrii Haarawoo Karaa Maashinii ATM akka argataniif ATM dhaan Kaffaluu eegaleera. Kanaafuu Maamiltoonni keenya karaa ATM dhiyeenya keessanitti argamaniin Nootiiwwan Birrii Haarawoo argachuu kan dandeessan […]

ለክቡራን ደንበኞቻችን:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የባለ 100 ብር የገንዘብ ኖቶችን ሙሉ በሙሉ የሚተኩ አዳዲስ የገንዘብ አይነቶችን እና አዲሱን የ200 መቶ ብር ኖት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ አዋሽ ባንክም ሕብረተሰቡ ያለምንም መንገላታት በእጁ ያለውን የገንዘብ ኖቶች መቀየር እንዲችል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ በመሆኑም መላው ሕዝባችን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ […]

አዋሽ ባንክ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ 25 ሚሊዮን ብር የቦንድ ግዢ አከናወነ !

በአገራችን ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ያለውና ኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያዩ ዘርፎች እየተወጣ ያለው ባንካችን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ቦንድ በመግዛትና ገንዘብ በመለገስ አስፈላጊውን የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ በዚህ የአገራችንን ታሪክ ከመሰረቱ እየቀየረ ባለው ታላቅ ፕሮጀክት ላይም ባንካችን የራሱን አሻራ እያኖረ በመሆኑም ደስታችን ወደር የለውም፡፡ ስለሆነም ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ ዛሬም […]

አዋሽ ባንክ ነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም በባልቻ ሳፎ አዳራሽ ባካሄደው የ8ኛው ዙር “ከአዋሽ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት ሰጠ፡፡

አዋሽ ባንክ  ከ ታህሳስ 20 ቀን 2012 ዓ.ም አስከ ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ተከታታይ ወራት ሲያካሂድ የነበረውን የ8ተኛ ዙር ከአዋሽ ይቀበሉ ይሸለሙ  የሎተሪ ፕሮግራም አጠናቆ አሸናፊ ለሆኑት ዕድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት ሰጠ፡፡ ባንካችን ከአዋሽ ይቀበሉ፤ያሸንፉ የሎተሪ ዕጣ መርሀ ግብር ሲያዘጋጅ ሶስት ዋና ዋና ዓላማዎችን ታሳቢ በማድረግ ነበር፡፡ የመጀመሪያው ለአገራችን የኢኮኖሚ ዕድገት በጣም አስፈላጊ […]

Lucy Women’s Special Saving Account

In Ethiopia, a woman carries several responsibilities on her shoulders. While she provides love and protection for her family, she also endeavors to strengthen the economy of her household and serves as a true pillar of family’s economic integration, and look after the finances. On the other hand, Women have their own long term goals. Access to financial services is […]

አዋሽ ባንክ ለጎዳና ተዳዳሪዎች እና ለአቅመ ደካሞች የምገባ መርሐ-ግብር የሚውል የብር 200,000 ሺህ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ::

ባንኩ የ4ኛውን ዙር የምገባ ፕሮግራም ከኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፣ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ነሀሴ 2 ቀን 2012 ዓ.ም አስጀምረውታል ። የምገባ ፕሮግራሙ ቀደም ሲል ሲካሄድ የቆየው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ ለማሸነፍ የኢፊድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የማዕድ ማጋራት ብሔራዊ ጥሪ […]

Page 10 of 16
1 8 9 10 11 12 16

Dec 21, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
124.6101 127.1023
GBP
153.1919 156.2557
EUR
135.1144 137.8167
AED
30.7026 31.3167
SAR
30.0597 30.6609
CHF
135.4765 138.1860

Exchange Rate
Close