Awash Bank

ጋዜጣዊ መግለጫ

(መስከረም 15/2013 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡  አዲሱ አመት የመጀመሪያ ሳምንት ላይ በሀገራችን በስፋት መነጋገሪያ ከሆኑት ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ በዋናነት መንግስት ፕሮጀክት ‘ኤክስ’ (X) የሚል ስያሜ በመስጠት በከፍተኛ ሚስጥርና ጥንቃቄ ሲያከናውን የቆየውንና መስከረም 04 ቀን 2013 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የብር ኖቶች ቅየራ ተጠቃሽ ሲሆን አዋሽ ባንክም የብር ኖት ለውጡን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመርያ መሰረት የአዳዲሶቹ […]

አዲሱን የብር ኖቶች ስርጭት…

አዋሽ ባንክ አዲሱን የብር ኖቶች ስርጭት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙት ቅርንጫፎቹ እያዳረሰ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣አሰላ፣ ቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ፣ መተሃራ ፣ ወለንጪቲ ፣ አክሱም ፣ ደሴ ፣መቀሌ ፣ሁመራ ፣ ከሚሴ ፣ ባህርዳር ፣ደብረ ታቦር ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ጎንደር ፣ ኢንጂባራ ፣ አርባምንጭ ፣ አርሲ ነገሌ ፣ ባሌሮቤ ፣ ዶዶላ ፣ሀዋሳ […]

አዋሸ ባንክ ከ “Master Card Foundation” ጋር በጋራ የሚተገበር የብድር ፕሮግራምን ጀመረ

ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከሥራ ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር በኮሮና ቫይረስ (Covid 19) ጫና ለደረሰባቸው ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የማገገሚያ እና የመቋቋሚያ ፕሮጀክት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ያለ ሲሆን አዋሽ ባንክ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ከተመረጡት ሁለት ባንኮች አንዱ ሆኗል፡፡ ለታቀደው ብድር ሃምሳ በመቶ ዋስትና የሚሆን ተቀማጭ ገንዘብ በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ሥም በአዋሽ ባንክ በሚከፈት ሒሳብ ተቀማጭ […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአዋሽ ባንክ እውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በአዋሽ ባንክ ዋ/መ/ቤት ይዞ በመገኘት ህዝባዊ ንቅናቄ ባደረገበት ወቅት በጽ/ቤቱ ተወካይ አማካኝነት ባንኩ ለግድቡ ግንባታ ላበረከተው የብር የ25 ሚሊዮን የቦንድ ግዥ እውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት አበርክቷል። አዋሽ ባንክ ያደረገውን የቦንድ ግዥን ጨምሮ በተለያዩ ግዜያት የተለያዪ ድጋፎችን ሲያደርግ […]

አዋሽ ባንክ አዲሱን የብር ኖት በኤትኤም (ATM) አገልግሎት ማቅረብ ጀመረ !

አዋሽ ባንክ ነባሮቹን የብር ኖቶች በአዲሶቹ የመቀየር አገልግሎት በቅርንጫፎች ከመስጠቱ ጎን ለጎን በኤትኤም (ATM) አገልግሎቱን ማቅረብ ጀመሯል፡፡ በመሆኑም  ደንበኞቻችን አዳዲሶቹን የብር ኖቶች በኤትኤም (ATM) ማሽኖቻችን አማካኝነት በቅርበት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ Baankiin Awaash Nootiiwwan Birrii Haarawoo ATM dhaan Kaffaluu eegale Baankiin Awaash jijjiirraa Nootiiwwan Birrii Haarawoo Dameewwan isaa hundaatti kennuun cinaatti Maamiltoonni isaa Nootiiwwan Birrii Haarawoo Karaa Maashinii ATM akka argataniif ATM dhaan Kaffaluu eegaleera. Kanaafuu Maamiltoonni keenya karaa ATM dhiyeenya keessanitti argamaniin Nootiiwwan Birrii Haarawoo argachuu kan dandeessan […]

Page 9 of 16
1 7 8 9 10 11 16

Apr 29, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9091 58.0473
GBP
67.9950 69.3549
EUR
61.0009 62.2209
AED
14.0216 14.3020
SAR
13.7315 14.0061
CHF
59.5792 60.7708

Exchange Rate
Close