አዋሽ ባንክ በኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነት መርሐ ግብሩ በበጎ አድራጎትና የማህበረሰብ ልማት ስራዎች ላይ ለተሰማሩ ስድስት የተለያዩ ድርጅቶች ብር 17.9 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባንካችን ላለፉት ዓመታት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ በመመደብ በበርካታ የልማት፣ የሰብዓዊ ዕርዳታና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተሳትፎ አድርጓል፤ አሁንም በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
የአዋሽ ባንክ ባለአክሲዮኖች እና ባንኩን በበላይነት የሚመራው የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩ የማህበራዊ ኃላፊነት ግዴታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ካላቸው ከፍተኛ ፍላጎት የተነሳ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በየዓመቱ ከፍተኛ በጀት በመመደብ የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ በማድረግ ባንኩ በህብረተሰቡ ዘንድም ሆነ በየደረጃው ካሉት የመንግስት ተቋማት ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያተርፍ አድርገዋል፡፡
Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

May 02, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9239 58.0624
GBP
68.1921 69.5559
EUR
61.0167 62.2370
AED
14.0245 14.3050
SAR
13.7344 14.0091
CHF
59.5882 60.7800

Exchange Rate
Close