ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡