ለአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 20 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄዱት 16 ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቀደም ሲል በ14ድንገተኛ ጠቅላላ ጉበኤ ላይ የባንኩ ካፒታል ከብር 3 ቢሊዮን ወደ ብር 6 ቢሊየን እንዲያድግ የተወሰነው የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተሻሽሎ እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2020 እንዲሆን የወሰኑ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም የተደለደለላችሁን አክሲዮን ፈርማችሁ ክፍያዎቻችሁን ያላጠናቀቃችሁ የባንኩ ባለአክሲዮኖች እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2020 ድረስ የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በሕጉ መሠረት እንድትፈፅሙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተከፈለ በሕጉ መሰረት ተጨማሪ አክሲዮኖች ለመግዛት ተመዝግበው እየተጠባበቁ ለሚገኙ ሌሎች ባለአክሲዮኖች የሚተላለፍ መሆኑን በትህትና ይገልፃል፡፡

 

የአዋሽ ባንክ

ዳይሬክተሮች ቦርድ

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Apr 29, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9091 58.0473
GBP
67.9950 69.3549
EUR
61.0009 62.2209
AED
14.0216 14.3020
SAR
13.7315 14.0061
CHF
59.5792 60.7708

Exchange Rate
Close