ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ Awash E-School Management System በመግባት የሚከተሉት ዋና ዋና አገልግሎቶች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፣
- ለመምህራን
- School Planner (የትምህርት ማቀጃ)፣
- Subject and Assessments (ትምህርት እና ምዘና)፣
- E-Learning (የገጽ ለ ገጽ ትምህርት የሚሰጡበት)፣ እና
- E-library (ኤሌክትሮኒክስ ቤተ መጻህፍት አገልግሎት የሚያገኙበት እና ለተማሪዎች የሚያጋሩበት)፣
- ለአስተዳደር ሰራተኞች
- Finance and Payment፡ የት/ት ክፍያቸዉን በተቀላጠፈ እና ለወላጆች ምቹና ተደራሽ በሆኑ ሶስት አማራጮች (በአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎች፣ በአዋሸብር ወኪሎች እና በአዋሽብር ሞባይል ባንኪንግ) መሰብሰብ ያስችላቸዋል፡፡
- Penalty Management (የቅጣት ክፍያ መቆጣጠሪያ)፣
- Reconciliation (የሂሳብ ማስታረቂያ)፣
- Student Information (የተማሪዎች መረጃ የሚያደራጁበት)፣
- Staff Information (የሰራተኞች መረጃ የሚያደራጁበት)፣
- Notice Board (ዲጂታል ማስታወቂያ ሰሌዳ)፣
- Bulk Message (አጭር መልእክት ለበርካታ ወላጆች በአንድ ጊዜ መላክ የሚያስችል)፣
- Report Center (ዝርዝር ሪፖርት ማውጫ)
- ለወላጆች እና ተማሪዎች
- የት/ት ክፍያቸዉን በአቅራቢያቸዉ በሚገኙ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎች፣ የአዋሸብር ወኪሎች እንዲሁም በአዋሽብር ሞባይል ባንኪንግ በማንኛዉም ጊዜ አና ባሉበት ቦታ ሆነዉ በመክፈል ጊዚያቸዉን መቆጠብ እና ምቾታቸዉን መጠበቅ ያስችላቸዋል፡፡
- ከት/ቤታቸዉ የሚላክላቸውን መልዕክቶች ማየት፣
- የተሰጡ የቤት ሰራዎችን ባሉበት ቦታ ሆነው የተሰጣቸዉን የቤት ስራ ሰርተው ማስገባት፣
- የፈተና የጊዜ ሰሌዳዎችን የሚያዩበት፣
- ዲጅታል መጽሀፍቶችን የሚያገኙበት፣
- የፈተና ዉጤታቸዉን የሚያዩበት፣ እና
- በ Online የሚሰጡ ትምህርቶችን መከታተል የሚያስችላቸው ዘመናዊ ቴክኖሎጅ ነው።
የአዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተምን ለመጠቀም ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች አቅራቢያቸዉ የሚገኙ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎችን ማናገር ወይም በ8980 በመደወል ከባንካችን የጥሪ ማእከል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።