አዋሽ ባንክ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር መተግበሪያ ቴክኖሎጂን ይፋ አደረገ

አዋሽ ባንክ በትምህርት ዘርፍ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን የኢስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ቴክኖሎጂን የትምህርት ምኒስቴር ምንስትር ዲኤታ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ ባንኩ ይህንን ዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሲተገብር ዋና አላማው የሀገራችን የትምህርት ጥራትን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ በማድረግ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር በማሰብ ነው፡፡
Baankiin Awaash Teekinooloojii Bulchiinsa Barnootaa Dijiitaalawaa gochuuf dandeessisu Hojiirra oolchuusaa Bakka Di’eetaan Ministiraa Ministeera Barnootaa Dr. Saamu’eel kifilee argamanitti ifoomseera. Kaayyoon Teekinooloojichaas Qulqullina Barnootaa Mirkaneessuu akka ta’es ibsameera.

Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Mar 12, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling