በሀገራችን ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ያለውና ኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያዩ ዘርፎች እየተወጣ ያለው አዋሽ ባንክ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድና የሥራ አመራር ውሳኔ መሰረት ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ህግ በማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የሚውል የብር 10 ሚሊዮን ድጋፍ አድርጓል።