‘አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ’ በሚል በተካሔደ የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ አዋሽ ባንክ 3 ሚሊዮን ብር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረገ፡፡

በተጨማሪም የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች – 1 ሚሊዮን 330 ሺህ 711 ብር ለተመሳሳይ ዓላማ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
Share
Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram

Mar 12, 2026 - EXCHANGE Rate
CurrencyCash and Remittances through AgentsTransaction
BuyingSellingBuyingSelling