የአዋሽ ባንክ የሥራ አመራር አባላት እ.ኤ.አ. የ2023/24 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል አካሄድ ::
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታወቀ፡፡
አዋሽ ባንክ የኢትዮጰያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዎኖች ግዥ ዕድል መሰረት የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታውቋል፡፡የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንደተናገሩት በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የካፒታል ገበያ መመሥረትና ማደግ ለኢንቨትመንት የሚሆን መዋዕለ ነዋይን […]
ማስተር ካርድ እና አዋሽ ባንክ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ።
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉ እና ዘመኑን የዋጁ የባንክ አገልግሎቶችን በመስጠት ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አዲስ አለም አቀፍ ቅድመ-ክፍያ ካርድና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎት ቴክኖሎጂን በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገው የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እና የባንኩ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሐንስ […]
አዋሽ ባንክ “አዋሽ ለሁሉም” የተሰኘ ዲጂታል አነስተኛ የብድር አገልግሎት ይፋ አደረገ
ህዳር 24 ፣ 2016 ዓ.ም (አዲስ አበባ)፣ አዋሽ ባንክ “አዋሽ ለሁሉም” የተሰኘ አነስተኛ የብድር አገልግሎት የሚያገኙበት ዲጂታል የብድር አገልግሎት በዛሬው እለት የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት አካላት እና እንግዶች በተገኙበት በኢሊሊ ሆቴል ይፋ አድርጓል። በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉና ዘመኑን የዋጁ የባንክ አገልግሎቶችን በመስጠት ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ የሚገኘው አዋሽ ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ደንበኞች ባሉበት ሆነው አነስተኛ የብድር አገልግሎት […]

አዋሽ ባንክ በባሌ ሮቤ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ አስመረቀ
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን በሮቤ ከተማ ያስገነባውን ባለ 4 ወለል ዘመናዊ ሕንጻ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች በተገኙበት በድምቀት በማስመረቅ ለአገልግሎት አብቅቷል፡፡የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባላቸው የቱሪስት መስህቦችና በምርታማነቱ በሚታወቀው የባሌ ዞን […]