Amharic News

አዋሽ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አከናወነ።

አዋሽ ባንክ የ1444ኛውን የረመዳን ጾምን በማስመልከት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ በማሰብ በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ ሆቴል የጋራ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል፡፡በመርሐ-ግብሩ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራውን ጨምሮ ፣ የአዋሽ ባንክ የሸሪዓ አማካሪዎች ፣ የባንኩ የሥራ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፣ ባንኩ በሸሪዓ መርሆች ላይ የተመሰረተውን […]

አዋሽ ባንክ የመጀመርያው ግማሽ  ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ  አካሄደ።

አዋሽ ባንክ  እ.ኤ.አ. የ2022/23 በጀት አመት የመጀመርያው ግማሽ አመት የስራ አፍፃፀም ግምገማ  ጥር 28 ቀን 2015 ዓ.ም   ስካይላይት ሆቴል አካሂዷል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ያለፉት ስድስት ወራት  አጠቃላይ የባንኩ የስራ አፈጻጸም ከዕቅዱ አንፃር ሲታይ በሁሉም መለኪያዎች አበረታች መሆኑን ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ የመጀመርያው ግማሽ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽ/ […]

የአዋሽ ባንክ አገልግሎቶች

የአዋሽ ባንክ አገልግሎቶች ሀ) ልዩ የቁጠባ ሂሳብ 1.የቁጠባ ሂሳብ የቁጠባ ሂሳብ የወለድ ምጣኔን የሚያስገኝ የባንኩን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ ማህበራትና የመሳሰሉት የሚጠቀሙበት ሂሳብ ነዉ፡፡ 1.1 የቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡- 1.2 የቁጠባ ሂሳብ ጠቀሜታዎች፡- 1.3 ተጠቃሚዎች፡- 1.4 ሂሳቡን ለመክፈት የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች፡- 2.ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፡- 2.1 የተንቀሳቃሽ ሂሳብ አጠቃቀም፡-

ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ ልናገለግላችሁ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን፡፡ እናመሰግናለን!አዋሽ ባንክ!

Page 4 of 4
1 2 3 4

Apr 30, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9193 58.0577
GBP
68.1105 69.4727
EUR
61.0061 62.2262
AED
14.0233 14.3038
SAR
13.7339 14.0086
CHF
59.6356 60.8283

Exchange Rate
Close