የትምህርት አስተዳደር ዲጂታል ሲስተም 

አዋሽ ባንክ ተግባራዊ ያደረገዉ አዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም ከባንኩ ጋር ለሚሰሩ ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲወች የት/ት ክፍያ አሰባሰብ እና የት/ቤት አስተዳደር ስራቸዉን ለማዘመን በነጻ እንዲገለገሉበት የተበረከተ ነዉ።
ይህ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የሚሰጣቸዉን የይለፍ ቃል በመጠቀም በቀጥታ ወደ

Awash E-School Management System

በመግባት የሚከተሉት ዋና ዋና አገልግሎቶች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል

የአዋሽ ኢ-ስኩል ማኔጅመንት ሲስተምን ለመጠቀም ት/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች አቅራቢያቸዉ የሚገኙ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎችን ማናገር ወይም በ 8980 በመደወል ከባንካችን የጥሪ ማእከል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

ለመምህራን

School Planner (የትምህርት ማቀጃ)፣ Subject and Assessments (ትምህርት እና ምዘና)፣ E-Learning (የገጽ ለ ገጽ ትምህርት የሚሰጡበት)፣ እና E-library (ኤሌክትሮኒክስ ቤተ መጻህፍት አገልግሎት የሚያገኙበት እና ለተማሪዎች የሚያጋሩበት)፣ ለአስተዳደር ሰራተኞች Finance and Payment፡ የት/ት ክፍያቸዉን በተቀላጠፈ እና ለወላጆች ምቹና ተደራሽ በሆኑ ሶስት አማራጮች (በአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎች፣ በአዋሸብር ወኪሎች እና በአዋሽብር ሞባይል ባንኪንግ) መሰብሰብ ያስችላቸዋል፡፡ Penalty Management (የቅጣት ክፍያ መቆጣጠሪያ)፣ Reconciliation (የሂሳብ ማስታረቂያ)፣ Student Information (የተማሪዎች መረጃ የሚያደራጁበት)፣ Staff Information (የሰራተኞች መረጃ የሚያደራጁበት)፣ Notice Board (ዲጂታል ማስታወቂያ ሰሌዳ)፣ Bulk Message (አጭር መልእክት ለበርካታ ወላጆች በአንድ ጊዜ መላክ የሚያስችል)፣ Report Center (ዝርዝር ሪፖርት ማውጫ)

ለወላጆች እና ተማሪዎች

ከት/ቤታቸዉ የሚላክላቸውን መልዕክቶች ማየት፣
የተሰጡ የቤት ሰራዎችን ባሉበት ቦታ ሆነው የተሰጣቸዉን የቤት ስራ ሰርተው ማስገባት፣
የፈተና የጊዜ ሰሌዳዎችን የሚያዩበት፣
ዲጅታል መጽሀፍቶችን የሚያገኙበት፣
የፈተና ዉጤታቸዉን የሚያዩበት፣
እና በ Online የሚሰጡ ትምህርቶችን መከታተል የሚያስችላቸው ዘመናዊ ቴክኖሎጅ ነው።

ዛሬውኑ ባሉበት ሆነው አካውንት ይክፈቱ

ተጨማሪ መረጃ?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
ይደውሉልን ከ ጠዋት 3- ማታ 11ሰአት ያገኙናል፡፡

ደንበኛ ኖት?

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን ያግኙ ወይም ለበለጠ መረጃ ያኙን

መተግበሪያችን

የተማላ የሞባይል ባንኪንግ ለግል እና ቢዝነስዎ

Apr 23, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.8499 57.9869
GBP
66.8819 68.2195
EUR
60.5167 61.7270
AED
14.0081 14.2883
SAR
13.7161 13.9904
CHF
59.5369 60.7276

Exchange Rate
Close