አዋሽ ባንክ አዲስ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ
ነሐሴ 16/2015 (አዋሽ ባንክ) አዋሽ ባንክ እና አምሪፍ ኸልዝ ጋር በመተባበር በብድርና ቁጠባ ዘርፍ የበለፀገ አዲስ የፋይናንስ ቴክኖሎጂን ይፋ አድርጓል፡፡“ሳኮስ ኮርፖሬት ቢዝነስ ሶልዩሽን” የተሰኘው ቴክኖሎጂ
ለእርስዎ ለፍላጎትዎ የተዘጋጀ ልዩ የተቀማጭ ሂሳብ ፣ ገንዘብዎን ደህንነቱ የተጠበቀ ያድርጉት
የእኛ የፋይናንስ ምርት እና የአገልግሎት ፓኬጆች ከንግድዎ ምርጡን እንዲያገኙ ለማገዝ የተነደፉ ናቸው።
ከወለድ ነፃ አገልግሎት
በብድር አገልግሎታችን ንግድዎን ይደግፉ
ለአለም አቀፍ የገንዘብ ፍሰትዎ ፍጹም መፍትሄ። በጥቂት ጠቅታዎች በቀላሉ ገንዘቦችን ወደ ሌሎች አገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ.
ለአለም አቀፍ የገንዘብ ፍሰትዎ ፍጹም መፍትሄ። በጥቂት ጠቅታዎች በቀላሉ ገንዘቦችን ወደ ሌሎች አገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ
ነሐሴ 16/2015 (አዋሽ ባንክ) አዋሽ ባንክ እና አምሪፍ ኸልዝ ጋር በመተባበር በብድርና ቁጠባ ዘርፍ የበለፀገ አዲስ የፋይናንስ ቴክኖሎጂን ይፋ አድርጓል፡፡“ሳኮስ ኮርፖሬት ቢዝነስ ሶልዩሽን” የተሰኘው ቴክኖሎጂ
አዋሽ ባንክ የ2022/23 ዓመታዊ የሥራ አመራር ስብሰባ ሐምሌ 28 እና 29 ቀን 2015 ዓ.ም በእስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሀይ
የእህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ሠራተኞች በዛሬው እለት ሐምሌ 01 ቀን 2015 ዓ.ም ለአምስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቦሌ ክፍለ
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ከምድር በታች ቤዝመንት ያለው ባለ ሰባት ወለል (G+7) አዲስ ዘመናዊ ህንፃ
የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው የማጠቃለያ መርሐ-ግብሩ ላይ እንዳሉት፣ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ አስቦ
ለተከታታይ ሳምንታት በOBN ቴሌቪዥን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ሰፊ የስርጭት ሽፋን በነበረውና QAXALEEWWAN (ቀጠሌዋን) በተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች በዳኞች ውሳኔ መሰረት