አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ አዲስ ህንፃ ሊገነባ ነው
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የራሱን ህንፃ በመገንባት የሚታወቀው አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ከምድር በታች ቤዝመንት ያለው ባለ ሰባት ወለል (G+7) አዲስ ዘመናዊ ህንፃ ለመገንባት መሳይ ኦሊ ከተሰኘና በግንባታ ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ካለው የህንጻ ተቋራጭ ድርጅት ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ለአምቦ ከተማ የመልካም ገፅታ ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው የሚታመነው አዲሱ የአዋሽ ባንክ አምቦ ቅርንጫፍ ህንፃ […]
አዋሽ ባንክ የሥራ ፈጣራ ክህሎትን ለማበረታታት ጠንክሮ እንደሚሰራ ገለጸ
የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው የማጠቃለያ መርሐ-ግብሩ ላይ እንዳሉት፣ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ አስቦ ታታሪዎቹ እና “ቀጠሌወን” የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ማዘጋጀቱን ገልፀው፣ ባንካችን ለሀገር ሊጠቅሙ የሚችሉ አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሃሳቦችን ይዘው ካለባቸው የፋይናንስ ችግር ግን ሀሳባቸውን እውን ለማድረግ ያልቻሉ ስራ ፈጣሪዎች አስፈለጊውን የፋይናንስ […]
የQAXALEEWWAN (ቀጠሌዋን) የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ
ለተከታታይ ሳምንታት በOBN ቴሌቪዥን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ሰፊ የስርጭት ሽፋን በነበረውና QAXALEEWWAN (ቀጠሌዋን) በተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች በዳኞች ውሳኔ መሰረት ከ 1 – 6ኛ ደረጃዎች ውስጥ ለገቡ አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው ማለትም ለ1ኛ ደረጃ አሸናፊ የብር 1 ሚሊዮን፣ 2ኛ ለወጣው አሸናፊ የብር 700 ሺህ፣ ለ3ኛ የብር 500 ሺህ፣ ለ4ኛ የብር 300 ሺህ […]
የታታሪዎቹ ውድድር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ
ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አዋሽ ባንክ፣ በሀገራችን የሚሰተዋለውን የስራ አጥነት ችግርን በመፍታት ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው የሚታመነው የ “ታታሪዎቹ” ፕሮጀክት ላይ በርካታ ወጣቶች በመሳተፍ የቢዝነስ ሙያ ስልጠና ተጠቃሚ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ለተከታታይ ሳምንታት የቴሌቪዥን የስርጭት ሽፋን በነበረው የስራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ላይም በናሙና (prototype) የተደገፈ ስራዎቻቸውን በማቅረብና ብርቱ ፉክክር በማድረግ በዳኞች ውሳኔ መሰረት ከ 1 […]
አዋሽ ባንክ “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረከበ
አዋሽ ባንክ በ10ኛው ዙር “በአዋሽ ይቆጥቡ ይቀበሉ ይሸለሙ” የሎተሪ መርሐ ግብር አሸናፊ ለሆኑ እድለኞች ያዘጋጀዉን ሽልማት አስረክቧል፡፡ ለአስረኛው ዙር መርሐ ግብር የተዘጋጁት የሽልማት ዓይነቶች በአራት ደረጃዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ለአንደኛው ዕጣ የተዘጋጀው የሽልማት ዓይነት አንድ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ሱዙኪ ዲዛየር መኪና የሎተሪ ቁጥር 00021413447 የያዙት አቶ ታስልኦች ኳንግ ቤል በጋምቤላ ከተማ ጋምቤላ ኒው ላንድ ቅርንጫፍ የባንክ […]
አዋሽ ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የደንበኞች ሳምንትን በማክበር ላይ ይገኛል
አዋሽ ባንክ ‘’ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን’’ በሚል መሪ ቃል በሁሉም ቅርንጫፎቹ ውስጥ ከዛሬ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በዓይነቱ ለየት ያለ የደንበኞች ሳምንትን እያከበረ ይገኛል፡፡ በደንበኞች ሳምንት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በቅርንጫፎች ላይ በመገኘት ለተለያዩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ሰጥተዋል፡፡.