አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
በስምምነቱ መሠረት የኤልክትሪክ ፍጆታ ክፍያ በአዋሽ ባንክ የክፍያ አማራጮች እንዲሳለጥ እና ሌሎችም የፋይናንስ ተቋማት ደንበኞች ያለ ምንም ውጣ ውረድ ክፍያቸውን ከሚፈልጉት የፋይናንስ ተቋም መክፈል እንዲችሉ
ለእርስዎ ለፍላጎትዎ የተዘጋጀ ልዩ የተቀማጭ ሂሳብ ፣ ገንዘብዎን ደህንነቱ የተጠበቀ ያድርጉት
የእኛ የፋይናንስ ምርት እና የአገልግሎት ፓኬጆች ከንግድዎ ምርጡን እንዲያገኙ ለማገዝ የተነደፉ ናቸው።
ከወለድ ነፃ አገልግሎት
በብድር አገልግሎታችን ንግድዎን ይደግፉ
ለአለም አቀፍ የገንዘብ ፍሰትዎ ፍጹም መፍትሄ። በጥቂት ጠቅታዎች በቀላሉ ገንዘቦችን ወደ ሌሎች አገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ.
ለአለም አቀፍ የገንዘብ ፍሰትዎ ፍጹም መፍትሄ። በጥቂት ጠቅታዎች በቀላሉ ገንዘቦችን ወደ ሌሎች አገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ
በስምምነቱ መሠረት የኤልክትሪክ ፍጆታ ክፍያ በአዋሽ ባንክ የክፍያ አማራጮች እንዲሳለጥ እና ሌሎችም የፋይናንስ ተቋማት ደንበኞች ያለ ምንም ውጣ ውረድ ክፍያቸውን ከሚፈልጉት የፋይናንስ ተቋም መክፈል እንዲችሉ
አዋሽ ባንክ ጥቅምት 24 ፣ 2016 ዓ.ም (አዲስ አበባ)፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ለደንበኞቹ ለማቅረብ ሁሌ የሚተጋው አዋሽ ባንክ የዲጂታል ቅርንጫፍ (e-Branch) የማስጀመሪያ መርሐ-ግብርን
አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ስራ ፈጣሪዎችንና ወጣት ትውልድን ለማበረታታትና ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ቀርጾ ወደ ትግበራ መግባቱን ይፋ አድርጓል፡፡በተካሄደው ሁለተኛው ዙር
ነሐሴ 16/2015 (አዋሽ ባንክ) አዋሽ ባንክ እና አምሪፍ ኸልዝ ጋር በመተባበር በብድርና ቁጠባ ዘርፍ የበለፀገ አዲስ የፋይናንስ ቴክኖሎጂን ይፋ አድርጓል፡፡“ሳኮስ ኮርፖሬት ቢዝነስ ሶልዩሽን” የተሰኘው ቴክኖሎጂ
አዋሽ ባንክ የ2022/23 ዓመታዊ የሥራ አመራር ስብሰባ ሐምሌ 28 እና 29 ቀን 2015 ዓ.ም በእስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሀይ
የእህት ኩባንያዎቹ አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ሠራተኞች በዛሬው እለት ሐምሌ 01 ቀን 2015 ዓ.ም ለአምስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቦሌ ክፍለ