ዜና

አዋሽ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አከናወነ።

አዋሽ ባንክ የ1444ኛውን የረመዳን ጾምን በማስመልከት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ በማሰብ በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ ሆቴል የጋራ የኢፍጣር

Read More »

የአዋሽ ባንክ አገልግሎቶች

የአዋሽ ባንክ አገልግሎቶች ሀ) ልዩ የቁጠባ ሂሳብ 1.የቁጠባ ሂሳብ የቁጠባ ሂሳብ የወለድ ምጣኔን የሚያስገኝ የባንኩን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ ማህበራትና የመሳሰሉት የሚጠቀሙበት ሂሳብ ነዉ፡፡ 1.1

Read More »

ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡

ይህ የእውቅና ሽልማት የተገኘው ክቡራን ደንበኞቻችን በባንካችን ላይ ባላችሁ እምነት እና ከኛ ጋር ስለሰራችሁ ስለሆነ በዚሁ አጋጣሚ ለውድ ደንበኞቻችን የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን ለወደፊቱም በበለጠ ደረጃ

Read More »

Apr 30, 2024 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling
USD
56.9193 58.0577
GBP
68.1105 69.4727
EUR
61.0061 62.2262
AED
14.0233 14.3038
SAR
13.7339 14.0086
CHF
59.6356 60.8283

Exchange Rate
Close