ስማርት የህጻናት የቁጠባ ሂሳብ 

አንዳንድ ጥቅሞች
 
smart child

የተለያዩ ስጦታዎችን የያዘ

ባንኩ በለጋ የልጅነት ዕድሜ (ከልደት እስከ ስምንት ዓመት) ለተከፈቱ አካውንቶች ማራኪ የመክፈቻ የስጦታ ማስቀመጫ ያቀርባል።

Incentive at key stages

The Bank will provide tangible incentive at key stages in the lifecycle of child's account which directly benefits the child

Special gift certificate

The parent/guardian can provide money through children’s account for the child’s birthday or any other ceremonials. Then, the bank will prepare a special gift certificate

ስማርት የህጻናት የቁጠባ ሂሳብ 
   የጊዜ ማስቀመጫ ባህሪያት ያለው የቁጠባ ሂሳብ ነው።

ተጠቃሚዎች

ስማርት የልጆች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ወላጆች ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆቻቸዉ የሚከፍቱት ሂሳብ ነዉ፡፡

   ስማርት የልጆች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ አጠቃቀም፡-

  • በባንክ ደብተር ብቻ የሚንቀሳቀስ ነዉ፤
  • ደንበኛዉ ከዓመት በላይ የሚቆጥብ ከሆነ ሲስተሙ የሂሳቡን የቆይታ ጊዜ ከግምት በማስገባት ተጨማሪ የወለድ ምጣኔ የሚሰላለት ይሆናል፡፡ (8 ዓመት፤ 14 ዓመት እና 18 ዓመት ሲሆን)
  • ደንበኞች ሂሳቡን ሲከፍቱ ከትዉልድ ቀን እስከ 10 ዓመት ከሆነ ባንኩ የማበረታቻ ተቀማጭ ገንዘብ ስጦታን ከራሱ ያበረክታል፤
  • ወሳኝ በሆኑ የልጆቹ ዕድሜ እርከን ላይ በቀጥታ ልጆቹን ተጠቃሚ የሚያደርግ ተጨማሪ ማበረታቻ ባንኩ በአበርክቶ የሚሰጥ ይሆናል፤
  • የልጆች ወላጆች/አሳዳጊዎች በልጆቹ የልደት አከባበር ቀን እና ሌሎች መሰል የአከባበር ቀናት ላይ በልጆቹ ሂሳብ የገንዘብ ስጦታ ሊያስቀምጡላቸዉ ይችላሉ፡፡ ከዚያም ባንኩ ልዩ የስጦታ የምስክር ወረቀት አዘጋጅቶ ይሰጣል፡፡

 

ሂሳቡን ለመክፈት አስፈላጊ ዶክመንቶች፡- :

  • በቅርቡ የተነሱት ሁለት የወላጅና ሁለት የልጅ ጉርድ ፎቶግራፎች፤
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፤
  • የታደሰ ፓስፖርት፤
  • ግሪን ካርድ፤
  • የመሥሪያ ቤት የቅጥር መታወቂያ፤
  • የመንጃ ፈቃድና የመሳሰሉት፡፡

Open a Bank Account Online Today

Need more help?

8980
251 115-57-12-54
251 115-57-13-24
Call us, we’re available daily 9AM to 11PM

Already a customer?

You can find branches near you here or contact us for information here

Try Our App

A full features banking mobile app for bussiness & personal use.

Feb 22, 2025 EXCHANGE Rate
Currency Buying Selling